All donations

ጥምቀተ ባህር

ጥምቀተ ባህር

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእምነት ሥርዓት ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው የጌታችን የአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በየአመቱ በጥር 11 ተከብሮ ይውላል፡፡ ይህ በዓል በባህር ዳር ከተማ እንደ ከተማው ታላቅነትና እንደ በዓሉ ክብር ደምቆ ይከበር ዘንድ ታቦታት የሚገናኙበትና የጥምቀቱ ሥርዓት የሚከበርበት ቦታ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ የቤተ ከርስቲያኗን ክብር ባማከለ መንገድ...

Learn more
ቤተ መጻሕፍት

ቤተ መጻሕፍት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምትታወቅባቸው ሀብታቶቿ መካከል ዋነኛው ለብዙ መቶ አመታት ጠብቃ ያቆየቻቸው ድርሳናትና መጻሕፍት ናቸው፡፡ በሌላው አለማት የማይገኙ ዶክሜንቶችና ጽሁፎች በገዳማትና በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ እነዚህን መጻሕፍትና ድርሳናት የቤተ ክርስቲያናንና ሌሎችንም የአለም ጥበባት አምቀው የያዙ ናቸው፡፡ ስለህክምና፣ ስለማዕድናት፣ ስለስነጠፈር፣...

Learn more
ቤተ መዘክር

ቤተ መዘክር

በጽርሐ ጽዮን ፕሮጀክት ውስጥ ከሚታቀፉ ጠቃሚ ፕሮጀክት ውስጥ አንዱ ቤተ መዘክር ነው፡፡ ይህ ቤተመዘክር የቤተ ክርስቲያኗን የረጅም ታሪክ ማስጎበኛና ማስተማሪያ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከክርስትና ኃይማኖት ከተጀመረበት ጊዜ በፊት ጀምሮ ታሪክ ያላት ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡ ዛሬ በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ በአምልኮት ስርዓት ውስጥ የሚታቀፉት ጽላቶች ከእስራኤላውያን...

Learn more
ጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም

ጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም

ይህ በአሁኑ ሰዓት በግንባታ ላይ የሚገኘው የጽርሐ ጽዮን ፕሮጀክት አካል በአይነቱ ለየት ያለ ዘመናዊ የሆነ የቤተ ክርስቲያን ህንጻ ነው፡፡ ይህ ህንፃ በይዘቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የአሰራር ይዘትና ውስጣዊ ውበት የጠበቀ ሲሆን በውስጡ ባለሁለት መቅደስ ሆኖ የሚሰራ በእያንዳንዱ መቅደስ ቢያንስ እስከ አምስት መቶ ም ዕመናንን በአንድ ጊዜ ሊይዝ የሚችል ነው፡፡...

Learn more
መንበረ ጵጵስና እና የሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሕንፃ

መንበረ ጵጵስና እና የሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሕንፃ

የጽርሐ ጽዮን ፕሮጀክት በውስጡ ከሚያቅፋቸው ፕሮጀክቶች አንዱ የባሕር ዳር ሀገር ስብከት ጽ/ቤት ህንፃ ግንባታ ነው፡፡ የአርቲቸክራል ዲዛይኑ በብጹዓን ጳጳሳት አባቶች በራሳቸው ላይ በሚደፉበት የአስኬማ ቆብ ቅርጽ የተነደፈ ሲሆን፣ አሁን ተጀምረው እየተሰሩ ካሉት ፕሮጀክቶች አንዱ ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ሐዋርያዊ ተልዕኮዋን በሚገባ እንድትፈጽምና...

Learn more
የመንፈሳዊና የዘመናዊ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት

የመንፈሳዊና የዘመናዊ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በያዝነው የ21ኛው ክፍለ ዘመን ዘመኑን የሚዋጁ የቤተ ክስትያን ምሁራንን ማፍራት ይኖርባታል፡፡ እነዚህ የነገረ መለኮት ምሁራን የቤተ ክርስቲያኗን አስተምህሮት ከዘመናዊው ትምህርት ጋር አቀናጅተው የሚያውቁ እንዲሆኑ ሁለቱም የትምህርት ዘርፎች የሚሰጡባቸው የትምህርት ተቋማት ያስፈልጓታል፡፡ ነገረ መለኮትን ከአካዳሚክ፣ ከማህበራዊ ጉዳይ፣...

Learn more
የካህናት ሁለገብ ማሰልጠኛ

የካህናት ሁለገብ ማሰልጠኛ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናት ዘርፈ ብዙ የሆነ በአራት አይና አባቶች የሚሰጡ የክህነት፣ የአቋቋም፣ የዜማ፣ የቅኔ ወዘተ ስልጠናዎችን በአብነት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ይወስዳሉ፡፡የካህናት ሁለገብ ማሰልጠኛ ተቋም አንድ ካህን ዘመኑን ለመዋጀት በሚያስችለው መንገድ ሁለገብ ሆኖ እንዲዘጋጅና በቤተ ክርስቲያን አስተዳደርና ማኔጅሜንት ብሎም በሕዝብ ግንኙነት በኩል ውጤታማ...

Learn more
የግዕዝ ዩኒቨርሲቲ

የግዕዝ ዩኒቨርሲቲ

በጽርሐ ጽዮን ከሚገነቡት አንዱና አይነተኛው ተቋም የግዕዝ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ ይህ ተቋም በውስጡ የግዕዝ ቋንቋን ብሎም ዘመናት ተሻጋሪ የሆኑ ትሩፋቶችን ለማሳደግና ለማበልጸግ የሚያስችል ሲሆን በተገቢው መንገድ ተቀርጾ በሥራ ላይ ሲውል አስፈላጊ ተቋማዊ አደረጃጀት የሚኖረው ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ ግዕዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለቅዳሴ ሥርአት የምትገለገልበት ቋንቋ ሲሆን...

Learn more
ንዋያተ ቅዱሳት ማዘጋጃ

ንዋያተ ቅዱሳት ማዘጋጃ

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎቷን በሚገባና በብቃት ለሕዝበ ክርስቲያኑ ማቅረብ እንድትችል በጥራትና በብቃት የተመረቱ ንዋየ ቅድሳት ያስፈልጋሉ፡፡ እነዚህ ንዋየ ቅድሳት ቤተ ክርስቲያኗ በምትፈልገው አይነት፣ ጥራትና ብዛት ማምረት እንዲቻል የንዋየ ቅድሳት ማዘጋጃ ዘመናዊ ማምረቻዎች ያስፈልጋሉ፡፡ ጧፎችን፣ ሻማዎችን፣ አልባሳትን፣ መቀደሻ የሚሆኑ ዘቢቦችን፣ የእህል...

Learn more
Bitnami